🗳️ 10 ቀናት ብቻ በቀሩት ምርጫ የሚበጅዎትን ለመምረጥ ምን ያህል ተዘጋጅተዋል ?
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🇪🇹 ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጩ ሕዝብ ካርድ አውጥቶ የምርጫውን ቀን እየተጠባበቀ ይገኛል። የምሥራቅ በለሳ ወረዳ ነዋሪዎችም የምርጫውን ቀን በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ።
አሚኮ ያነጋገራቸው የወረዳው ነዋሪዎች ቀደም ብለው የምርጫ ካርድ...
“ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ ለውጥ የሚያመጡ ፖሊሲዎችን ዘርግቶ ሀገርን ለማሻገር እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮችን አወያይተዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት መንግሥት በተደጋጋሚ ሁሉንም የሰላም አማራጭ...
🗳️ “ሴቶች በድምጻቸው ሀገር ይገነባሉ ፤ በአንደበታቸው ሰላምን ይሰብካሉ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ማኅበራዊ ዘርፍ ሥር የሚገኙ ሴት የመንግሥት ሠራተኞች ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ለማስቻል የጋራ ውይይት አካሂደዋል።
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ...
ወጣቶች ለትልቅ ሀገራዊ ኀላፊነት መሥራት ይጠበቅባቸዋል።
እንጅባራ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊ ወጣቶች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለፓርቲው ያላቸውን ድጋፍ በጎዳና ላይ ሰልፍ ገልጸዋል።
"በጸና እና በተደራጀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን" በሚል...
ትምህርት ድህነትን የምናሸንፍበት ብቸኛው መሳሪያ ነው።
ደብረብርሃን፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ በ82 ሚሊዮን ብር በጀት የተገነባው አዲስ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ትምህርት ቤቱን ያስገነባው የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት ነው።
የከተማ እና...








