“ሰላማዊ ምርጫ 🗳 አካሂዶ የኢትዮጵያን 🇪🇹 ሥልጡንነት ለዓለም ማሳየት ያስፈልጋል” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስኬታማ ምርጫ የአንድ ሰሞን ኹነት ብቻ ሳይኾን የሀገርን ኅልውና፣ የሕዝብን ልእልና እና የኢኮኖሚ ጥንካሬን የሚወስን የረጅም ጊዜ የሀገር ስንቅ እንደኾነ ይታመናል። የዘርፉ የፖለቲካ ሳይንስ ተንታኞች ሀገርን ወደ አስተማማኝ ዴሞክራሲያዊ...

🇪🇹 “መንግሥት ምርጫውን 🗳️ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና አሳታፊ የማድረግ ድርብ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው” አቶ...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ እና ሕዝቡ ያለምንም ሥጋት የሚሳተፍበት እንዲኾን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር አስታወቋል። ​የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ...

ከነዳጅ እጥረት እፎይታ እስከ አካባቢ ጥበቃ !

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት ታዳሽ ኃይል ላይ ትኩረት በመደረጉ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በብዛት ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው፡፡ ለዚህም የኤሌክትሪክ ባጃጆች መበራከት የትራንስፖርት ዘርፉ ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ ታዳሽ ኃይል እየተሸጋገረ ስለመኾኑ ማሳያ ነው፡፡ ወጣት...

ሴቶች የእናትነት ጥበባቸውን ለሰላማዊ ምርጫ ሊጠቀሙበት ይገባል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት የሴቶች የእግር ጉዞ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። የከተማ አሥተዳደሩ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ፤...

በባቲ ወረዳ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

  ከሚሴ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የባቲ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ሰይድ አሕመድ ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት...