“ብልጽግና ፓርቲ የላቀ ሃሳብ በማዋጣት ወጣቶችን ይዞ ወደፊት የሚራመድ ፓርቲ ነው።”

  ደብረታቦር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተመሳሌት ሀገር " በሚል መሪ መልዕክት 7ኛው ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ የከተማዋ ወጣቶች ክንፍ አዘጋጅነት የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ ተደርጓል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የአማራ...

🗳️ “ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የምንፈልገውን ፓርቲ ለመምረጥ በጉጉት እየጠበቅን ነው” የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በስማዳ ወረዳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተፈጠረ አንጻራዊ ሰላም የመራጮች ምዝገባ መከናወኑን ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉት ነዋሪ ለአሚኮ ተናግረዋል። እርሳቸውም የምርጫ ካርድ ማውጣታቸውን እና የሚፈልጉትን ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን ገልጸውልናል። ምርጫው ሰላማዊ ኾኖ...

“ሰላማዊ ምርጫ 🗳 አካሂዶ የኢትዮጵያን 🇪🇹 ሥልጡንነት ለዓለም ማሳየት ያስፈልጋል” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስኬታማ ምርጫ የአንድ ሰሞን ኹነት ብቻ ሳይኾን የሀገርን ኅልውና፣ የሕዝብን ልእልና እና የኢኮኖሚ ጥንካሬን የሚወስን የረጅም ጊዜ የሀገር ስንቅ እንደኾነ ይታመናል። የዘርፉ የፖለቲካ ሳይንስ ተንታኞች ሀገርን ወደ አስተማማኝ ዴሞክራሲያዊ...

🇪🇹 “መንግሥት ምርጫውን 🗳️ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና አሳታፊ የማድረግ ድርብ ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው” አቶ...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ እና ሕዝቡ ያለምንም ሥጋት የሚሳተፍበት እንዲኾን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር አስታወቋል። ​የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ...

ከነዳጅ እጥረት እፎይታ እስከ አካባቢ ጥበቃ !

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት ታዳሽ ኃይል ላይ ትኩረት በመደረጉ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በብዛት ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው፡፡ ለዚህም የኤሌክትሪክ ባጃጆች መበራከት የትራንስፖርት ዘርፉ ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ ታዳሽ ኃይል እየተሸጋገረ ስለመኾኑ ማሳያ ነው፡፡ ወጣት...