በዘንድሮው ክረምት 25 ሚሊዮን የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ በክልሉ ሁሉም አካባቢ ይተከላል።

ጎንደር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ40 ሄክታር መሬት 25 ሚሊዮን የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ ለመትከል መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው በጎንደር ቀጣና ያለውን የፍራፍሬ ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በጎንደር ከተማ ለባለድርሻ አካላት ሥልጠና...

🌧 በጎ ታሪኮች በሰኔ እና ሰኞ ግጥምጥሞሽ ውስጥ !

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ እና ሰኞ የሚለው ሀገርኛ ብሂል በኢትዮጵያውያን ዘንድ በተደጋጋሚ የሚነገር፤ አንዳንዴም የማይገጥሙ ነገሮች ሲኖሩ እንደ ምሳሌ ሲጠቀስ የምናስተውለው ነው። የሳምንቱ የሥራ ቀን መጀመሪያ የኾነችው ሰኞ ከሰኔ ወር መግቢያ ቀን...

🏙 🛣️ በኮሪደር ልማት ⛰️ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ አንዱ አካል ተደርጎ በትኩረት እየተሠራበት ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን 🌍🌎 ዓለም አቀፍ የአካባቢ ቀንን "የአየር ንብረት ተጽዕኖን መግታት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት አክብሯል። የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ...

የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ለ92 የቤት ማኅበራት የእጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አካሂዷል::

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ ለዓመታት የመልካም አሥተዳደር እንቅፋት ኾኖ የቆየውን የቤት ማኅበራት ችግር መፍትሄ ለመስጠት የተሰጠው ትኩረት ፍሬ ማፍራቱ ተመላክቷል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጊዜው ደግአረገ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ...

🌿 ዛሬ የሚተከሉ ችግኞች የነገው ትውልድ ህልውና ናቸው።

​ ​ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ስኬታማ ለማድረግ ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ ነው። ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች መካከል የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጠቃሽ ነው። የአዊ...