ከ50 በላይ ሀገራት በያዝነው ዓመት ምርጫ እንደሚያካሂዱ መረጃ አለዎት?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር 2026 ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ50 በላይ የተለያዩ የዓለም ሀገራት በተለያዩ ደረጃዎች ምርጫ ያካሂዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ዓለም አቀፍ የምርጫ ሥርዓቶች ፋውንዴሽን (IFES) በመባል የሚታወቀው እና በኢትዮጵያም ኾነ በሌሎች...
የምርጫ ካርድ መውሰድ ከአካባቢ መጻዒ የልማት ዕድል ጋር የተያያዘ ነው።
ባሕር ዳር ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እንደቀጠለ ነው። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ሴቶች በንቃት የመራጭነት ካርዳቸውን እያወጡም ይገኛሉ።
ከምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ኮሙኒኬሽን...
“ሰላማችን እንጠብቅ፤ የሚጠቅመን ልማት እና ብልጽግና ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...
ለነገው የልማትም ኾነ የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎቻችን ምላሽ ለማግኘት ዛሬ ላይ በምርጫ መሳተፍ ያስፈልጋል።
ደሴ: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ሀገራዊ አጠቃላይ ምርጫ "ለሀገር ይበጃል፣ ሀገርን ይመራል" የሚሉትን ፓርቲ ለመምረጥ የሚያስችላቸውን የምርጫ ካርድ በመውሰድ ላይ መኾናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ለአሚኮ አስተያየታቸውን የሰጡ የከተማዋ ነዋሪዎች፤ ጠንካራ የዴሞክራሲ ሥርዓት እና...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚሠሩ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ የሥራ...








