የኅብረት ሥራ ማኅበራት ተቋማትን በተማረ የሰው ኀይል እንዲመሩ በማድረግ ለውጥ ተመዝግቧል።
ደሴ: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) "2ኛ ዙር ቀበሌ የመድረስ ምዕራፍ" የተሰኘው ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ሪፎርም ንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል። ለስምንት ቀናት የሚቆየው ይህ መድረክ ከአማራ እና ከአፋር ክልሎች የተውጣጡ ባለሙያዎችን ያሳተፈ የአቅም ማጎልበቻ...
መሶብ አገልጋይ እና ተገልጋይን በፈገግታ የሚያገናኝ ድልድይ ኾኖ ቀጥሏል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አገልግሎትን በማዘመን የዜጎችን እንግልት ለመቀነስ ታስቦ ተግባራዊ የተደረገው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአማራ ክልል ገና ከጅምሩ አዲስ ተስፋን ይዞ መጥቷል።
በባሕር ዳር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋ እና...
የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
የኢሜግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢሜግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ በመደበኛ እና አስቸኳይ ፓስፖርት፣ በቪዛ፣ በትውልደ...
የምሥራቅ እዝ አንድ ኮር አባላት ባለቤቷ በጽንፈኛ ኃይሎች በግፍ ለተገደለባት ግለሰብ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ አንድ ኮር አባላት ባለቤቷ በጽንፈኛ ኃይሎች በግፍ ለተገደለባት ግለሠብ የ300 ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል።
ወይዘሮ የሺእመቤት ከቤ የተባለችው ግለሰብ በሰሜን ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ ነዋሪ ናት።...








