“የምርጫው ሂደት አካታችነትን በልዩ ትኩረት የያዘ ነው” አካል ጉዳተኞች

5

 

​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ የኾኑ አካል ጉዳተኞች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።

​የዘንድሮው ምርጫ አካል ጉዳተኞችን በልዩ ትኩረት ያካተተ ነው፤ ለዚህም ዝግጁ ነን ብለዋል።

​እያንዳንዱ ድምጽ ትልቅ ዋጋ ስላለው መራጮች በዕለቱ ወጥተው ድምጽ መስጠት አለባቸው ነው ያሉት።

ዘጋቢ :- በቃሉ ፈረደ

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous article” ‘መንገድ ተዘግቷል’ በሚል የሚራገበው ፕሮፖጋንዳ የጽንፈኛ ኃይሉ የተለመደ የሐሰት ወሬ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
Next articleበወሰዱት ካርድ የሚኾናቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የጃዊ ወረዳ እና የፈንድቃ ከተማ መንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።