“የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጫ ማህተማችን ነው።” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር ፡ ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ፣ ጂዳ እና ቂምቢቢት ወረዳ ወሬርሶ ማሊማ፣ ሲባ ሲርቲ፣ ሰገሌና ደርማሙሳ ቀበሌ የለማ...

የኢትዮ -ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በዚህ መድረክ ወጣት ዳግማዊ ዮሐንስ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ተጠቅመው ተማሪዎች መማር የሚያስችላቸውን ቴክኖሎጅ ፈጥሮ ሥራውን አስተዋውቋል። ሥራው ከ4ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች...

ሕልመኛው ታዳጊ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ገና በልጅነቱ በሰማይ የሚበሩ አውሮኘላኖችን ሲመለከት ትኩረቱን ይስቡት ነበር። ወላጆቹን ስለ አውሮኘላኖች አዘውትሮ ይጠይቅም እንደነበር ይናገራል። ከጥያቄ አልፎ ግን ያለውን ተሰጥኦ ከሰፈር የሚያገኛቸውን የወዳደቁ ዕቃዎችን በመጠቀም የፈጠራ ክህሎቱን...

የባሕር በር ጥያቄ ከታሪካዊ መብት እስከ ዓለም አቀፍ የሕግ ድጋፍ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ በተፈጠረ እጥፋት ኢትዮጵያ ከባሕር በር ባለቤትነት እና ተጠቃሚነት ርቃ ቆይታለች። አሁን ደግሞ የባሕር በር ባለቤት ለመኾን ጥያቄ በማቅረብ ላይ ትገኛለች። በሕዝብ ቁጥር ከኢትዮጵያ የሚያንሱ ሀገራት የዓለም አቀፍ የባሕር...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በስፔስ ሳይንስ ምርምር በርካታ ሥራዎችን ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ሠርቷል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል። አምባሰደሩ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ ( ዶ.ር) እና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው መሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...