
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ ለሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የጎንደር ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው።
አሚኮ ተዘዋውሮ ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ለመራጮች ድምጽ መስጫነት ምቹ ሁኔታዎችን የመፍጠር ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ።
ድንኳኖች ተተክለዋል፤ ወንበሮች እና ሌሎች አስፈላጊ የኾኑ ቁሳቁስም እየተሰናዱ ነው።
#አሚኮ_ዜና #ምርጫ_2018
#ጎንደር #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ🇪🇹
ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰአሚኮ_ዜናብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
