በኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የውኃ ተቋማትን ወደ ፀሐይ ብርሃን የመቀየር ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት ገምግሟል።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ኢንጂነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት እንደ ተቋም የንጹሕ...
የሒሳብ ትምህርትን ተማሪዎች እንዲወዱት በምርምር የታገዘ ሥራ እየተሠራ ነው።
ደሴ: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሒሳብ ባለሙያዎች ማኅበር ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ በወሎ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ብርሃን አስማሜ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው የሒሳብ ትምህርትን ተወዳጅ እና ተመራጭ በማድረግ ለዲጂታል ኢኮኖሚው የድርሻውን...
የዳኝነት አገልግሎትን ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የሚያደርጉ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን እና በሥሩ የሚገኙ ፍርድ ቤቶችን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል። የተሠሩ ተግባራት ቀርበውም ውይይት ተደርጎባቸዋል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአይሲቲ ዳይሬክተር...
አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ በደብረ ብርሃን ከተማ ያስገነባውን ባለ አራት ኮከብ ሆቴል አስመረቀ።
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ግሩፕ በደብረ ብርሃን ከተማ በ1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የገነባውን ባለ አራት ኮከብ ሆቴል አስመርቋል።
በታሪካዊቷ የደብረ ብርሃን ከተማ የኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ግሩፕ 11ኛ...
በአማራ ክልል ከ896 በላይ አነስተኛ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት በቅተዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ኢንጅነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት እንደ ተቋም...








