
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የምርጫ ክልል ሥር በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊው የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት በሚገባ ተጠናቅቋል።
ተገቢው የምርጫ ቁሳቁስ ወደሚፈለገው ቦታ ሁሉ መድረሱን የተናገሩት የምርጫ ክልሉ አሥተባባሪ መለሰ ጌታነህ ናቸው።
በነገው ዕለት በሚከናወነው ድምጽ የመስጠት ሂደት ዜጎች ያወጡትን ካርድ ይዘው ምርጫውን እንዲያከናውኑም ዝግጅቱ መጠናቀቁን አሥተባባሪው ገልጸዋል።
#አሚኮ_ዜና #ምርጫ_2018 #ፍኖተ-ሰላም #አማራ #ኢትዮጵያ🇪🇹
ዘጋቢ፦ ስማቸው አጥናፍ
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰአሚኮ_ዜናብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
