በደሃና ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡

  ባሕር ዳር ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደሃና ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ መነሻውን እብና ከተማ አድርጎ መዳረሻውን ሰቆጣ ከተማ ያደረገው አይሱዙ በመጓዝ ላይ እያለ ልዩ ቦታው ደሃና ወረዳ...

“አንድ ተቋም የተሳካ የመዋቅር ለውጥ ሲያደርግ የተሰጠውን ተልዕኮ ለመፈጸም ያስችለዋል” አቶ ዓለምአንተ አግደው

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የሪፎርም ጥናት አከናውኗል። በተቋሙ ሪፎርም ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋርም ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የተገኙት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ...

“የተመራማሪዎች እና ባለሙያዎች ሥራ በአርሶአደሮቹ ደጅ ላይ መኾን አለበት” የግብርና ቢሮ ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 12ኛውን የግብርና ልማት አጋር አካላት የግንኙነት አማካሪ ካውንስል ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ጉባኤው በ12ኛው ጉባኤ ሲመክር...

የንግድ ቤቶችን ለመከራየት የሚከፈል የቁልፍ ክፍያ ያስጠይቃል?

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስሟን መግለጽ ያልፈለገች አንዲት ወጣት ከሁለት ዓመት በፊት በባሕር ዳር ከተማ በአልባሳት ንግድ ሥራ ዘርፍ ተሠማርታ ስትሠራ እንደነበር ለአሚኮ ዲጂታል ተናግራለች። በወቅቱ ቤተሰቦቿ ከሰጧት የሥራ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ውስጥ 60...

የንጹሕ መጠጥ ውኃ ተደራሽነትን ለማስፋት በትኩረት እየተሠራ ነው።

  ከሚሴ: ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አምስተኛው የአማራ ክልል የከተሞች የመጠጥ ውኃ እና የፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቶች መደበኛ ጉባኤ በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ አማካሪ ወልደ ትንሣኤ መኮንን (ዶ.ር) የንጹሕ መጠጥ ውኃን ቴክኖሎጂን...