የመስኖ ልማት እና የአርሶ አደሮች ተስፋ በሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ!
በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን ሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮች የድካማቸውን ፍሬ ለማየት ሌት ተቀን እየጣሩ ይገኛሉ።
የበጋ መስኖ ልማትን እንደ መልካም ዕድል በመጠቀም በኑሮአቸው ላይ አዎንታዊ ለውጥ እያመጡ ካሉት መካከልም አርሶ አደር...
🌾 በአዴት ግብርና ምርምር ማዕከል የተመዘገቡ ስኬቶች እና የለውጥ ጉዞ!
የአዴት ግብርና ምርምር ማዕከል ከ1978 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ የግብርና ታሪክ ውስጥ አሻራውን ያሳረፈ በሳይንስ እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ምርምር በማድረግ አስተዋጽኦ ሲያደርግ የቆየ ታላቅ ተቋም ነው።
ማዕከሉ ከክልል፣ ከወረዳ እና ከቀበሌ ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት አርሶ...
የክልሉን የግብርና ዕድገት የሚያፋጥኑ ውጤታማ የምርምር ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
የአማራ ክልልን የተፈጥሮ ሀብት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ውጤት በመቀየር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በተያዘው ግብ የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ እና በምርምር ለመደገፍ ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል።
በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ብዜት እና ዘር ምርምር ዳይሬክተር...
በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ ወቅት ከ 250 ሺህ ሄክታር በላይ አዲስ መሬት ወደ መስኖ...
ኢትዮጵያ ለግብርና የተመቸ ለም አፈር፣ ሰፊ የውኃ ሃብት፣ ተስማሚ አየር እና አምራች የሰው ኀይል የታደለች፤ ግብርናን ለዓለም ያስተዋወቀች ሀገር ናት።
ይሁንና እነዚህን ተፈጥሯዊ ጸጋዎች በዓመት ሁለት እና ሦሥት ጊዜ ማልማት ሲቻል የእርሻ ሥራው ለረጅም ዘመናት...
በተሁለደሬ ወረዳ ከ146 በላይ አርሶአደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመስኖና ግንባታ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ በተሁለደሬ ወረዳ በ4 ቀበሌ በሺዲፕ ፕሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የተሠራ የአዋሽ ወንዝ የመስኖ ግንባታን አስመርቋል።
የአካባቢው አርሶ አደሮች አሊ ይማም እና ይማም ሠይድ ከዚህ ቀደም በባሕላዊ መንገድ ይጠቀሙት የነበረውን የመስኖ...








