አባቶች ለነጻነት ወደቁ፤ እኛ ለታላቅነት እንቆማለን።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የአርበኞችን የድል በዓል ምክንያት በማድረግ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም ሚያዝያ 27 ለእኛ የታሪክ ማኅደር ተገልጦ የሚነበብበት የትላንት ትዝታ ብቻ አይደለም፤ የአርበኞች አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን የድል መንፈስ እንደ...

ሕገ ወጥ ግብይትን በመከላከል ማኅበረሰቡን ከብዝበዛ መታደግ ይገባል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የምርት እና ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የሕገ ወጥ እና ፀረ ኮንትሮባንድ ጥምር ግብረ ኃይል የወንጀል ጉዳዮች ቴክኒክ ኮሚቴ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ይገኛል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ወጣቱ የአባቶቹን የጀግንነት ሥነ-ልቦና ተላብሶ ለሰላም ዘብ ሊቆም ይገባል።

ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) ለ85ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን መታሰቢያ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና በደቡብ ጎንደር ዞን ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ አስተባባሪነት "ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች" በሚል መሪ መልዕክት ተከብሯል። በበዓሉ...

የታሪክ አደራ በአሁኑ ትውልድ ትከሻ ላይ ነው!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ቢበዙም በጀግኖች ልጆቿ ደም ታፍራ እና ተከብራ የኖረች የነፃነት ተምሳሌት ሀገር ናት። ሚያዝያ 27 የአርበኞች ቀን ሲታሰብ፣ የታሪክ ማስታወሻ ብቻ ሳይሆን የፅናት፣ የአንድነት እና የሀገር ፍቅር...

“ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ለሰው ልጅ ነጻነት እና ፍትሕ ጠበቃነቱን አሳይቷል” ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት" ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የዓደባባይ ላይ የምርጫ ቅስቀሳውን አባላቱ እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት አካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር...