የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ተፈጥሮን ለማከም አግዟል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ነዋሪዎች ባለፉት ዓመታት የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከባቸው ከአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት እንዲሁም ከጥብቅ ደን ሀብት ተጠቃሚ መኾናቸውን ገልጸዋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የአካባቢው ነዋሪዎች እንዳሉት በተከናወኑ የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ሥራዎች የተጎዱ መሬቶች...
የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት፦
የምንተክላቸውን ችግኞች በመንከባከብና በመጠበቅ ለትውልድ አረንጓዴና ለምለም ምድር ማስተላለፍ ይገባል
በዛሬው እለት በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ 3 ቀበሌዎችን በሚያገናኘው የጨለቃ ክላስተር በመገኘት እንደ ሀገር እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ...
“በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች ተገኝተዋል” ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር ሽመልስ አብዲሳ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ኢላላ ቀበሌ ችግኝ ተክለዋል።
በባለፉት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ውጤቶች መገኘታቸውን አቶ ሽመልስ ገልጸዋል።
ከተገኙት ውጤቶች መካከል የክልሉ የደን ሽፋን ከነበረበት 17 በመቶ...
“ችግኝ ስንተክል አብሮነትን፣ ፍቅርን እና አንድነትንም እናጸናለን”
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2018 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ9 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ወደ ተግባር ተገብቷል።
ዛሬም በአንድ ጀምበር ከ390 ሺህ በላይ ቸግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...
“ሠራዊቱ ሀገር እና ሕዝብን ከመጠበቅ ባሻገር በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች ሁሉ በልማት ሥራዎች ላይ በንቃት እየተሳተፈ...
የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና መሪዎች በደሴ ከተማ በተካሄደው "የአንድ ጀምበር "የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት አሻራቸውን አኑረዋል።
በኢፌዲሪ የመከላከያ ሠራዊት የ11ኛ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ እንደተናገሩት ሠራዊቱ ሀገር እና ሕዝብን...







