የፖለቲካ ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ሕጎችን ማክበር ይጠበቅባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ መርጫ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል። የፖለቲካ ፖርቲዎች የራሳቸውን ማኒፌስቶ፣ መርሐግብር እና እቅዶቻቸውን እያስተዋወቁ ይገኛሉ።
የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ማድረግ የሚገባቸውን እና ማድረግ የሌለባቸውን ጉዳዮችን...
ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ዜጎችን ለውስብስብ ችግር እየዳረገ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በፍልሰት አሥተዳደር እና አሠራር ሥርዓት መወሰኛ ደንብ ቁጥር 252/2018 ዙሪያ ከሚመለከታቸው አጋር እና ባለ ድርሻ አካላት ጋር መክሯል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም...
“ኢትዮጵያ በእናንተ ትኮራለች” ጄኔራል አበባው ታደሰ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በሰሜን ምዕራብ እዝ የግዳጅ ቀጣና ተገኝተው የሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ተመልክተዋል።
በግዳጅ ቀጣናው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም...
ምርጫን ለማደናቀፍ መሞከር ከፍተኛ የሕግ ተጠያቂነትን ያስከትላል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫን ማወክም ኾነ ለማደናቀፍ መሞከር የሕግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል በሕግ ተደንግጓል።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፍትሕ መምሪያ የወንጀል አቃቢ ሕግ ባሙያው ሰለሞን ምስጋናው የኢትዮጵያ ምርጫ፤ የፖለቲካ ምዝገባ እና ሥነ ምግባር...
የጣናዋ ንግሥት በአዲስ ገጽታ !
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንባባ የደመቀችው እና በዓባይ የታጀበችው የጣናዋ ንግሥት ባሕር ዳር ከተማ ውበቷን በሚያጎላ የኮሪደር ልማት እያሸበረቀች ነው።
ለወትሮው ታይታ የማትሰለቸው፤ አድራ አዲስ የኾነችዋ ውቢቷ ባሕር ዳር ዛሬም መዋቧን ቀጥላለች። የኮሪደር...








