“የአረንጓዴ አሻራ ምንጮች እንዲጎለብቱ እና ምርት እና ምርታማነት እንዲጨምር አድርጓል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በጨለቃ ክላስተር በመገኘት አሻራቸውን አሳርፈዋል።
ባለፉት ዓመታት ተፈጥሮን በአግባቡ ባለመጠቀማችን ለተፈጥሮ አደጋ ዳርጎን ቆይቷል ነው ያሉት።...
“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት መዛባትን ለመከላከል በትኩረት እየሠራች ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች በተጀመረው በዚህ መርሐ ግብር የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ ወጥተው በችግኝ ተከላ እየተሳተፉ ነው።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ...
“ችግኝ መትከል ሕልውናን መታደግ እና መጠበቅ ነው”
የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አከናውኗል።
ኢትዮ ቴሌኮም በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሀገራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ የገለጹት የሪጅኑ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አንተነህ ፋንታሁን ናቸው። ተቋማቸው ለ8ኛ ዙር "ተስፋን...
“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በርካታ የዲፕሎማሲ ድሎች እንዲገኙ አስችሏል” አቶ አደም ፋራህ
በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...
“የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን እያረጋገጥን ነው” የገንዳውኃ ከተማ ነዋሪዎች
"የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር በምዕራብ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው።
በምዕራብ ጎንደር ዞን "በጋራ ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት "የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን...







