✝️ የጽናት ምልክቷ፦ ንግሥት ዕሌኒ
ንግሥት ዕሌኒ ለመስቀል በዓል መከበር ማዕከላዊ ስዕል ናት። የክርስቶስን መስቀል ለመፈለግ ያደረገችው ጉዞ፤ የተጠቀመችበት የዕጣን ጢስ ጥበብ እና ያሳየችው አስደናቂ ጽናት በዓሉን ከደመራ ማቃጠል እና ከዕልልታ ሥነ ሥርዓት ባለፈ የእምነት፣ የተስፋ እና የቁርጠኝነት ተምሳሌት...
የግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ እና የግሸን ደብረ ከርቤ ታሪክ
የኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ከቀዳማዊ አጼ ዳዊት (1374 - 1404 ዓ.ም) የንግሥና ታሪክ ጋር ተያይዞ እንደኾነ ይነሳል።
በ14ኛው ምዕተ ዓመት በአጼ ዳዊት ዘመነ መንግሥት በግብጽ የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እና ፓትርያርኩ በኦቶማን ቱርኮች...
“የተሰቀለውን ያመልካሉ፤ የተሰቀለበትንም ያከብራሉ”
በቆሻሻ ክምችት ስር ለዘመናት የተደበቀው ያ ድንቅ ምስጢር በአንድ ታታሪ ንግሥት እልህ አስጨራሽ ፍለጋ እና በዕጣን ጢስ መሪነት ዳግም ብቅ ሲል ዓለምን ያስደንቃል ብሎ ማን አስቦ ነበር?
የመስቀል በዓል ተራ ባሕላዊ አከባበር ሳይኾን የክፋት ሴራ...
”አስቸጋሪ የክረምት ወር አልፎ የመጸው ወር በሚብትበት ጊዜ የሚከበረው መስቀል የመደመርን ኃይል የሚያሳይ ነው፡፡”...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፦
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!
የመስቀል በዓል መስቀሉ ለ300 ዓመታት ከተደበቀበት የወጣበት በዓል ነው፡፡ መልካም የምሥራች የተነገረበትና ብርሃን የተገለጠበት በዓል ነው፡፡ በአንድ ዘመን የተሳሳቱ ሰዎች የፈጠሩትን...
✝️ ከመንፈሳዊ በዓልነት እስከ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻ።
የመስቀል በዓል በየዓመቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሰው ልጆች ኃጢያት መከራ የተቀበለበትን፤ ደሙን ያፈሠሠበትን፤ ለዘመናት በአይሁዶች ተቀብሮ የነበረውን መስቀል ለመፈለግ የተደረገ ጥረትን፤ የብርሃን መገለጥን በማሰብ ይከበራል።
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማኅበራዊ ገጽ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው የደመራ...








