የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች እና አባላት በፍኖተ ሰላም ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከጃቢ ጠህናን ወረዳ እና ፍኖተሰላም ከተማ ጋር በጋራ በመኾን ለ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ፣ የምልክት ማስተዋወቅ እና የድጋፍ ሰልፍ በፍኖተሰላም...
“ምርጫ የሉዓላዊነት መገለጫ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ደሴ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በኮምቦልቻ ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ እና ፓርቲውን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን አስተዋውቋል።
በፕሮግራሙ የተሳተፉ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች ብልጽግና ፓርቲ የዜጎችን ሕይወት የሚቀይሩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ነው...
ምርጫ የሥልጡን ሕዝብ መገለጫ ነው።
ደብረ ታቦር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የመወዳደሪያ ምልክት እና የእጩዎች ትውውቅ የፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች በተገኙበት የጎዳና ላይ ሰልፍ አካሂደዋል።
ፕሮግራም ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣...
መሪን በካርድ መምረጥ ብልህነት ነው።
ገንዳ ውኃ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (ዓ.ም) በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል። ፓርቲው ዕጩ ተወዳዳሪዎችንም አስተዋውቋል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ ብልጽግና ፓርቲ ከለውጡ ዓመታት...
የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን የ30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምስረታ በዓልን በቡልጋ ከተማ እያከበረ ነው።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን እና የሰሜን ሸዋ ዞን ሚሊሻ መምሪያ 30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምስረታ በዓል በቡልጋ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
በበዓሉ አከባበር ላይ ከፍተኛ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች፣ የጸጥታ...








