“ሠራዊቱ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት እንዲከናወን የፅንፈኞችን አንገት ያስደፋ እና ሕዝብን ያኮራ ተግባር ፈጽሟል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሀመድ ተሰማ እና በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ዶክተር ድረስ ሳኅሉ በመሩት መድረክ፣ ምርጫው ሕዝብ ሰላምን እንደሚፈልግ ያረጋገጠበት ሁነት መሆኑ...
“ውድድሩ የባሕር ዳርን ውበት እና ሰላማዊነት ለዓለም የመሰከረ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በውድድሩ መዝጊያ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ውድድሩ...
የአማራ ከልል ከተሞች በለውጥ ላይ ናቸው።
ወልድያ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ክልላዊ የኮሪደር ልማት ግምገማ እና የልምድ ልውውጥ በወልድያ ከተማ አካሂዷል።
ወልድያ ከተማን ጨምሮ ሰባት ከተሞች የኮሪደር ልማት አተገባበራቸውን ተሞክሮ አካፍለዋል። የወልድያ ከተማ መሪዎች...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የቅድመ ምረቃ በረራ ማድረግ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀደም ሲል ባስታወቀው መሰረት ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የሚያደርገውን የቅድመ ምረቃ በረራ ዛሬ በይፋ መተግበር ጀምሯል።
በረራው በአካባቢው ነዋሪዎች፣ ተጓዦች እና የአየር መንገዱ ሠራተኞች ዘንድ ከፍተኛ...
አሁን ያለው ወጣት ታሪክ ተቀባይ ብቻ ሳይኾን ታሪክ ሠሪም ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች በከተማዋ እየተከናወኑ ባሉ የሰላም፣ የጸጥታ እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት ከከተማዋና ከክልሉ መሪዎች ጋር ተወያይቷል።
"ባሕር ዳርን ወደ ላቀ ከፍታ ለመውሰድ...








