በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ለውጥ የሕዝብን እርካታ ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከሚዲያ እና የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...
“የባዕዳን እና የባንዳዎችን አፍራሽ ተልዕኮ ማምከን የሠራዊታችን የቆየ ልምድ እና ተግባር ነው” ሌትናል ጄኔራል...
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከእዙ ከፍተኛ መሪዎች፤ የኮር እና ክፍለ ጦር የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ እዙ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ሀገራዊ እና ተቋማዊ ተልዕኮዎችን...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ይጀመራል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባስተላለፈው የምክክር ተሳትፎ ጥሪ እንደገለጸው በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ እንዲሁም በውጪ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር ያለመግባባት መንስኤ የሆኑ ጉዳዮችን በሕዝባዊ ውይይት ሰብስቦ በሀገር...
“ክልሉ በርካታ ስፖርታዊ ውድድሮችን የማዘጋጀት አቅም አለው” አቶ መልካሙ ጸጋዬ
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ኛው የኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በባሕር ዳር ከተማ ተከናውኗል።
በዕለቱ የተገኙት የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ መንግሥት ለስፖርት ቱሪዝሙ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ...
“ሠራዊቱ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት እንዲከናወን የፅንፈኞችን አንገት ያስደፋ እና ሕዝብን ያኮራ ተግባር ፈጽሟል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሀመድ ተሰማ እና በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ዶክተር ድረስ ሳኅሉ በመሩት መድረክ፣ ምርጫው ሕዝብ ሰላምን እንደሚፈልግ ያረጋገጠበት ሁነት መሆኑ...








