መሠባሠቢያ ቤታችን፤ ደምቆ መታያ ውበታችንን እንጠብቅ።

የዓለም እግር ኳስ መድረክ በክህሎት ብቻ ሳይኾን በስፖርታዊ ጨዋነት እና በሥነ-ምግባር ጭምር የሚደምቅበት ዘመን ላይ እንገኛለን። ለዚህ ደግሞ የጃፓን ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች በዓለም ዋንጫ መድረኮች ላይ ያሳዩን ልብ የሚነካ ተሞክሮ ሕያው ማሳያ ይኾነናል። የጃፓን ብሔራዊ...

ለክልሉ ሰላም በጋራ መቆም ያስፈልጋል።

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታን በተመለከተ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር) ባለፉት ዓመታት ከሕዝቡ ጋር በጋራ በተሠሩ የልማት...

“የበደልነው ሕዝብ ይቅርታ እንዲያደርግልን እንጠይቃለን” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

  በጀናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉት ታጣቂዎች ከ130 በላይ ናቸው። የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች መንግሥት ለፈጸምነው ስህተት ይቅርታ...

የአማራ ክልል ፍርድ ቤት የዳኞች ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል።

  ፍርድ ቤቶች የታላቅ ሀገር እና የታላቅ ሕዝብ ወሳኝ ተቋማት ናቸው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በየደረጃው የሚገኙ የፍርድ ቤት ዳኞች ሀለተኛው ዓመታዊ ጉባኤ ከመስከረም 20/2019 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ያካሂዳል። ጉባኤውን በተመለከተ መግለጫ የሰጡት...

የሀገር ባለውለታዎችን ማክበር እና ዘላቂ ደኅንነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል።

  በደብረ ታቦር ከተማ “እንክብካቤ እና ዘላቂ ደኅንነት ለአረጋውያን መልካም ሕይወት” በሚል መሪ መልዕክት 35ኛው ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን በፓናል ውይይት ተከብሯል። በከተማዋ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በተዘጋጀው በዚህ መርሐ ግብር የሥራ ኀላፊዎች፣ የአረጋውያን...