
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዝዳንት ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ከኤዥያ ኢንፍራስትራክቸር ኢንቨስትመንት ባንክ(AIIB) ፕሬዝዳንት ዞ ጂያይ ጋር የአጋርነት ሥራዎችን ለማስቀጠል ያለመ የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል።
ከአሁን በፊት ተጀምሮ የነበረው የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን ፋይናንስ ለማድረግ የነበረውን ውይይት ለመቀጠል ፣ የረጅም ጊዜ አብሮ የመሥራት እና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ለመቅረፅ መክረዋል።
በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደውን COP32 ለመደገፍም ውይይት አካሂደዋል።
#COP31 #COP32Ethiopia #LandOfOrigins
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ኅዳር_02_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
