“ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ያከናወናቸው ሥራዎች ለሌሎች ተቋማትም በአርዓያነት የሚጠቀስ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

  የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛውን የዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ "​የዳኝነት አገልግሎትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ" በሚል መሪ መልዕክት ማካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ...

በአማራ ክልል የግሪሳ ወፍ በሰብል ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመቆጣጠር የተቀናጀ የመከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው።

  በአማራ ክልል በሚገኙ አራት ዞኖች የግሪሳ ወፍ መንጋ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በግብርና ሚኒስቴር የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አሥፈጻሚ የተቀናጀ ተባይ መከላከል ባለሙያ ውባንተ ግርማ እንደገለጹት ከአየር ንብረት ለውጥ...

ለትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ እና ታላቅ ራዕይ የሚገባ የባሕር በር🇪🇹

  ኢትዮጵያ በታሪኳ በባሕር እና በየብስ ላይ ታላቅ ሥልጣኔዋን የገነባች፣ ሉዓላዊነቷንም በምድር እና በባሕር ኃይሏ አስከብራ የኖረች ታላቅ ሀገር ናት። ከቀይ ባሕር እስከ ኤደን ባሕረ ሰላጤ ድረስ የነበራት የባሕር ንግድ እና የባሕር ኃይል የበላይነት ሀገራችን የገዘፈ...

አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።

  የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመንግሥት ምሥረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኀላፊ አድርጎ ሾሟል። አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ባለፉት ዓመታት የደሴ ከተማ አሥተዳደርን...

ቃል በተግባር በጣና ዳርቻ፦ የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም

  በጣና ሐይቅ ማደሪያ ባሕርዳር በግርማ ሞገስ የቆመው የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከስፖርታዊ ማዕከልነት እጅግ የዘለለ ትርጉም አለው። ስታዲየሙ ታላቅ ሀገር እና ሕዝብ የሰነቁትን የረጅም ጊዜ የመሠረተ ልማት ራዕይ እና የመንግሥትን ጠንካራ የፕሮጀክት አፈጻጸም...