ሕገ ወጥ የነዳጅ ዝውውር እና ግብይት የሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

​ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጋር በሕገ-ወጥ የነዳጅ ምርቶች ዝውውር እና ግብይት ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ​ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ ወንጀል...

ምርጫው ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ኀላፊነታችንን እንወጣለን።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክሩ ብልጽግና ፓርቲ ባለፋት ዓመታት ያከናወናቸው ተግባራት፣ አሁን ላይ...

ተጽዕኖ ፈጣሪ የኾኑ የሕዝብ እንደራሴዎችን መምረጥ ለጠንካራ ሀገር መሠረት ነው።

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ፍትሐዊ እንዲኾን ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የተሳተፉ የሃይማኖት አባቶች እና...

በደብረታቦር ከተማ “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል ከሃይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር...

ባሕር ዳር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የመድረኩ ተሳታፊዎቹ በካርዳቸው የሚመራቸውን ፓርቲ ለመምረጥ በጉጉት እየተጠባበቁ መኾኑን ገልጸዋል። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ደበበ አክሎግ ፓርቲያቸው ቃሉን በተግባር ለመተርጎም ቁርጠኛ መኾኑን ገልጸዋል። የከተማ አሥተዳደሩ...

ምርጫ የሥልጡንነት መገለጫ!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ምልክት ትውውቅ እና የምረጡኝ ቅስቀሳውን በዳንግላ ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አይተነው...