“የዓባይ ስሚንቶ ፋብሪካ የድካም ፍሬውን ሊሰጥ በጥሩ ደረጃ ላይ ነው” አቶ መላኩ አለበል

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር ሰባተኛ መደበኛ እና ስምንተኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባቤውን በደጀን ከተማ አካሂዷል። በጉባኤው ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር እና የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካን ጎበኙ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደጀን ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር እና የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ...

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ተማሪዎቹን አስመረቀ።

  ጎንደር ፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 444 የሕክምና ዕጩዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ለ41ኛ ዙር በተለያዩ የሕክምና ትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ዕጩዎች ነው ያስመረቀው። ተቋሙ ከመጀመሪያ እስከ ሦሥተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን...

የ30 ዓመቱ ናፍቆት ተፈታ፣ ለደብረ ማርቆስ ከተማ ዳግም ልደት ኾነ!

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለብዙ ዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያውን ታሪካዊ የሙከራ በረራ ዛሬ በታላቅ ስኬት አስተናግዷል። የመጀመሪያው የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያውን ሲረግጥ በስፍራው የነበሩ ነዋሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር...

🏭 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ስኳር ማምረት ጀመረ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ​🇪🇹 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በኢትዮጵያ ካሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። ፋብሪካው በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ምርት ሳይሰጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው። አሁን ላይ ያጋጠሙት ችግሮች ሙሉ በሙሉ ተቀርፈውለት በተሟላ መንገድ ስኳር...