ለትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ ኀላፊነታቸውን እንደሚወጡ የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማው ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ የከተማው ነዋሪዎች ሰላም የኹሉም ነገር መሠረት መኾኑን ጠቅሰው ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የበኩላቸውን እንደሚወጡም ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ብሔራዊ...

ለትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ እና ታላቅ ርዕይ የተበሠሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ኀይል ወደ ማመንጨት መሸጋገሩን ተከትሎ ኢትዮጵያን ከግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ፣ ቴክኖሎጂ እና ሎጂስቲክስ ማዕከልነት የሚያሸጋግሩ የ30 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ ፕሮጀክቶች ይፋ ተደርገዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጉባ ሰማይ ሥር ይፋ...

ለትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ እና ለታላቅ ርዕይ የሚገባ ቀልጣፋ አገልግሎት።

ለተከበረችው እና ለታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ የሚመጥነው ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት በኢትዮጵያ የመንግሥት አገልግሎት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ከፍቷል። በፌዴራል የሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አንተነህ ማሞ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ የተዘበራረቁ...

ኢትዮጵያ በልማት እና በሕዝቦቿ አንድነት ታላቅነቷን እያጸናች ትገኛለች።

ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ የውስጥ እና የውጭ ፈተናዎችን በጽናት እና በጥበብ በማለፍ ነጻነቷን እና ታላቅነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ናት። በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢኒስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪው ጀማል መሐመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያውያን በየዘመናቱ ሕልውናቸውን እና ሉዓላዊነታቸውን የሚፈታተኑ አጋጣሚዎች...

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ

የንግዱ ማኅበረሰብ ለሰላም፣ ለሀገር አንድነት እና ለሕጋዊ የንግድ ሥርዓት መከበር በትብብር እየሠራ ነው። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በሰላም፣ በልማት፣ እና በሕጋዊ የንግድ ሥርዓት ማስፈን ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በውይይቱ ወቅት የአማራ ክልል መንገድ...