በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደሕዝብ ተመለሱ።
ደብረ ማርቆስ፡ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ ወረዳ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል በጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ታጣቂዎች ከነትጥቃቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የሰላም አማራጭ የተቀበሉት በወረዳው በረሃማ አካባቢዎች ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው...
“በሁሉም እሴቶቻችን የተስፋ አምባሳደሮች ሁኑ” መቅደስ ዳባ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መሥኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዕውቀት መፍለቂያ አንጋፋ ተቋም ነው ብለዋል። በኢትዮጵያ ለዘመናዊ...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛነት ዕውቅና አሻራ ላስቀመጡት ፕሮፌሰር ዶናልድ ካርል የክብር ዶክትሬት...
ባሕርዳር፡ ሰኔ 18/2018ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምሕርት መርሐግብሮች ያሠለጠናቸውን 4 ሺህ 83 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ መርሐግብሩ ለኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት የታሪክ አሻራ ላኖሩት ፕሮፌሰር ዶናልድ ካርል ጆሃንሰን የክብር ዶክትሬት ተሰጥቷል።
ፕሮፌሰሩ በ1974 እ.ኤ.አ በአፋር ምድር...
🎓 “ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሕዝብ የተመሠረተ እና ለሕዝብ እየሠራ ያለ ተቋም ነው” የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት...
ጎንደር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 4ሺህ 83 በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦሥተኛ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎቹን አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ተመራቂ ተማሪዎች፣ የተመራቂ ተማሪ ቤተሰቦች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው...
“ተመራቂዎች በሀገር በቀል ዕውቀት ላይ ዘመናዊ ሥልጣኔን የምትገነቡ መኾን ይገባችኋል” ገጣሚ እና ፀሐፊ ተውኔት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለሰባተኛ ጊዜ አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ምረቃ በ53 የትምህርት ክፍሎች እና በድህረ ምረቃ በ19 ትምህርት ከፍሎች 2 ሺህ 903 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። ከእነዚህ...








