ሥልጣን የሚገኘው በካርድ ብቻ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመራዊ ከተማን ወደ ቀደመ አስተማማኝ ሰላሟ ለመመለስ ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የመራዊ ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። የመራዊ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...

የምርጫ ቅስቀሳ የሕዝብን ደኅንነት ያስቀደመ የሀሳብ መድረክ ይሁን!

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ እንዲኾን ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ትልቅ ኀላፊነት አለባቸው፡፡ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ፓርቲዎቹ በሚያደርጓቸው ሕዝባዊ ሥብሠባዎች እና የዓደባባይ ንግግሮች የጥላቻ እና ስሜት ቀስቃሽ ቃላትን ማስወገድ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በሀሳብ...

በምዕራብ ጎንደር ዞን ለምርጫው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሚካሄደውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ 113 የምርጫ ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ ዝግጁ መኾናቸውን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ አስታውቀዋል። የዘንድሮውን ምርጫ ለየት የሚያደርገው...

የምርጫ ካርዱን በንቃት የወሰደው ማኅበረሰብ ምርጫው ላይም መድገም አለበት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ ለማድረግ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። ​በምሥራቅ ጎጃም ዞንም ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ መሠራቱን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ ገልጸዋል። ​ሁሉም የማኅበረሰብ...

የመድኃኒት መላመድ ችግር ትኩረት ይሻላል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላበራቶሪዎችን አቅም በማጠናከር የፀረ-ተሕዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የአቅም ግንባታ ላበራቶሪ ዳይሬክተር ዳንኤል መለሰ...