ጉባኤው አለመግባባቶች በጠብመንጃ ሳይኾን በምክክር እንዲፈቱ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረ ስላሤ ከአንድ ወር በላይ የቆየው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የነበሩትን እና ያሉትን ጥልቅ አለመግባባቶች፣...
በሐረሪ ክልል የሕዝብን ኑሮ የሚያሻሽሉ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
በሐረሪ ክልል የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሮዛ ዑመር ገልጸዋል።
ወይዘሮ ሮዛ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በሐረሪ ክልል በከተማ እና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
ምክትል ርእሰ መስተዳድሯ በዚህ...
“ምንጊዜም በመሣሪያ ያሸነፈ ኃይል የለም” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካኝነት ባለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የሀገራዊ ምክክሩ በከፍተኛ...
የሻደይ በዓልን ከተቸገሩ ወገኖች ጋር በመረዳዳት ሊከበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ በርናባስ አሳሰቡ።
የሻደይ በዓል በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የዋግኽምራ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ...
የበዓላት መድመቂያዎች፤ የአብሮነት መገለጫዎች
የኢትዮጵያ ባሕላዊ አልባሳት ጥበብ ከዘመናት በላይ የዘለቀ፣ ታሪካዊ፣ ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ እሴቶችን የያዘ ድንቅ የጥበብ ሥራ ነው።
የሀገራችን ባሕላዊ አልባሳት በተለይም የሐበሻ ቀሚስ እና የጥልፍ ጥበብ የሕዝቦችን ማንነት፣ ውበት፣ ዕይታ እና ጥበብ ለዓለም የገለጡ ናቸው።...








