በአማራ ክልል ስምንት ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከቀጣይ ሰኞ ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ የ2018 የትምህርት ዘመን የማለፍያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ20...
“ኢትዮጵያ ልዩ ሀገር ናት፣ በዓለም ክፍል ያሉ ሁሉ እንዲጎበኟት እንመክራለን” የውጭ ሀገር ጎብኝዎች
የአሸንድዬ በዓል በቅዱሰ ላሊበላ በድምቀት ተከብሯል።
በበዓሉ የውጭ ሀገር ጉብኝዎች ተገኝተዋል።
በበዓሉ ላይ የተገኙት የውጭ ሀገር ጎብኝዎች የተመለከቱት የበዓል አከባበር ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው ገልጸዋል።
የማኅበረሰቡ ባሕል እና የእንግዳ አቀባበል ልዩ መኾኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ልዩ ሀገር ናት፣ በዓለም...
ሻደይ የጥልን ግንብ የሚንድ የልጃገረዶች የደስታ ቀን ነው።
የሻደይ በዓል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ ሹመት ጥላሁን ሻደይ ሕዝብን በኅብረት የሚያቆም፣ የጥልን ግንብ የሚንድ፣ የልጃገረዶች የነፃነት እና የሰላም ምልክት መኾኑን ገልጸዋል።
አዲሱ ዓመትም ብሩህ ተስፋን፣...
“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጠላትን እየመከተ እና እያንበረከከ ጉዞውን ቀጥሏል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጀግኖች አባቶቻችን ዘመናዊ መሣሪያ ሳይታጠቁ የሀገር ሉዓላዊነትን ጠብቀው ማቆየታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ወቅታዊ...
“የልዩ ዘመቻዎች እዝ በእሳት የተፈተነ የማይቀልጥ ጠንካራ ብረት እና የጽናት ተምሳሌት ነው” ሌትናል ጄኔራል...
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል።
የልዩ ዘመቻዎች እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ እዙ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ጭምር ሀገርን በመታደግ የሚታወቅ ነው ብለዋል።
ዛሬም ዘመኑን በዋጀ እና ኢትዮጵያን በሚመጥን...








