የ300 ተማሪዎችን ስጋት የቀረፈው ድንቅ በጎ አድራጎት።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባንጃ ወረዳ በሚገኘው የአስኩና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚማሩ ተማሪዎች የአካባቢው ተወላጆች ያሰባሰቡትን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል።
የድጋፉ አስተባባሪ አቶ ቦጋለ አይናለም እንዳስታወቁት ቁሳቁሱ ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም ከተሰበሰበ ከ160...
ቴክኖሎጂን የታጠቀው አስደናቂው የልጆች ቦርሳ 🎒
በደሴ ከተማ ነዋሪ የኾነችው ወጣት መቅደስ መሠለ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አስደናቂ የልጆች ቦርሳ ሠርታ ለገበያ አቅርባለች።
አሚኮ ከአልማ ጋር በትብብር ባዘጋጀው የብቁ ወጣት ውድድር ላይ ነበር መቅደስ ይህንን ድንቅ የፈጠራ ሥራዋን ያቀረበችው።
መቅደስ በዚህ ወቅት እንደተናገረችው የዕደ...
“ተማሪዎች ውጤታማ እንዲኾኑ ሁሉም ሊያግዝ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች በመገኘት የ2019 ዓ.ም የትምህርት አጀማመርን ተመልክተዋል።
ዶክተር ሙሉነሽ ደሴ በዚህ ወቅት እንዳሉት...
“ሕዝብ ያመነባቸው ተጨባጭ ስኬቶች ተመዝግበዋል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል የአሥተዳደር ክላስተር ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የሥራ ትውውቅ መድረክ አካሂደዋል።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) በ2018 በጀት ዓመት የሕዝባችን...
የማኛ ጤፍ ማቀነባበሪያ እና ሌሎች ኢንዱስትሪዎች ለደብረማርቆስ ማበብ ዐይን ገላጮች ናቸው።
ታሪካዊቷ ደብረ ማርቆስ ከተማ ለኢንቨስትመንት የተመቸች፣ አያሌ ጸጋዎችን አቅፋ የያዘች ናት። ይህችን ከተማ በኢንቨስትመንት ዘርፉ የተሻለ ደረጃ ለማድረስ እየተሠራ ነው።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ ባለፉት ዓመታት የነበረው የጸጥታ ችግር በኢንቨስትመንት...








