የሉዓላዊነታችን ህያው ጋሻ
ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ግርማዋ ብቻ ሳይኾን በልጆቿ ብረት በሚመስል ፅናት፣ ወሰን በሌለው ፍቅር እና መስዋዕትነት የቆመች የፅናት ተራራ ናት።
ከሰማዩ ግርማ በታች በበረሃው አሸዋና በደጋው ቁር ውስጥ የሀገርን እና የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚተጉት የእነዚያ ጀግኖች ታሪክ...
“ሻደይ ውበታችን ነው” የሻደይ ተጫዋቾች
የሻደይ ባሕላዊ የልጃገረዶች ጨዋታ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል።
የሻደይ ባሕላዊ የልጃገረዶች ጨዋታ ለዋግ ቆነጃጅቶች የመድመቂያቸው ምስጢር መኾኑን ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት ኪሮስ ሙሉጌታ እና ብርቱካን አወጣ ተናግረዋል።
ሻደይ ራሱን የቻለ የአዘፋፈን...
የሕገ-ወጡ ቡድን አዲስ ሴራ
ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ፖለቲካዊ ህልውናው በሰላም አየር ውስጥ አይደለም። ይልቁንም በትርምስና በመከራ ውስጥ መኾኑን በታሪኩ አስመስክሯል።
ሕገ ወጡ ቡድን አሁንም አዲስ ሴራ እየጠነሰሰ ይገኛል። ዓላማውም የኢትዮጵያን የመረጋጋት ተስፋ ማጨለም ነው። ቡድኑ ብቻውን ኾኖ ሀገርን...
“ከ20 ሺህ በላይ ዜጎችን የመኖሪያ ቤት ቦታ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል” አቶ ጎሹ እንዳላማው
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እያካሄደ ነው።
የባሕር ዳር የከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በ2018 በጀት ዓመት መጀመሪያ ፈተናዎች የነበሩበት ቢሆንም የክልሉን የአሻጋሪ እድገት እና...
ያልተጋበዙ የዕቃ አውራጆች ወከባ ሕገ ወጥ ነው።
ቀኑ ዕለተ እሑድ፣ ሰዓቱ ደግሞ ጠዋት 3፡00 ገደማ። በባሕር ዳር ከተማ የአንድ ሰፈር ሰላማዊ ድባብ ድንገት በከባድ ጭቅጭቅ ተናወጠ። ምክንያቱ ደግሞ አዲስ ወደ ተከራዩት ቤት የቤት እቃ ጭነው የመጡ አዲስ ተከራዮች እና በአካባቢው ቀድመው...








