“ያቀድነውን እንደምንሠራ የፈጸምናቸውን ኘሮጀክቶች በተግባር አሳይተን ቀርበናል” አቶ ፍስሀ ደሳለኝ

ወልድያ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ ተካሄዷል። መርሳ ከተማ ከንቲባ ሙሐመድ ያሲን ከተማዋን ለኑሮ እና ለሥራ ምቹ ለማድረግ የኮሪደር ልማት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። ከኢንቨስትመንት...

ምርጫው ነጻ እና ተዓማኒ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ በደቡብ ወሎ ዞን የደላንታ ወረዳ ነዋሪዎች...

ደሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የአደባባይ የምርጫ ቅስቀሳ እና የዕጩዎች ትውውቅ መርሐግብር አካሂዷል። በደላንታ ዳውንት ምርጫ ክልል የፓርቲ እጩዎች ከሕዝቡ ጋር ትውውቅ አድርገዋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው...

ምርጫ ከፖለቲካዊ ውድድር ባለፈ የሀገርን መጻዒ ዕድል የሚወስን በመኾኑ ትኩረት ሰጥቶ ሂደቱን መከዎን ይገባል።

ደባርቅ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ተካሂዷል። በሰልፉ በየደረጃው ያሉ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች እና የፓርቲው ደጋፊዎች ተሳትፈዋል። በድጋፍ ሰልፍ መርሐ ግብሩ ባለፉት አምስት...

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የማጠቃለያ የምርጫ ቅስቀሳ መርሐ ግብሩን አካሄደ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደረው ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን አካሂዷል። በምርጫ ቅስቀሳው ላይ የፓርቲው አባላት፣ ደጋፊዎች እና የፓርቲው መሪዎች ተገኝተዋል። የፓርቲው ፕሬዝዳንት አብርሐም ጌጡ ትብብር ለኢትዮጵያ...

ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ ባለድርሻዎቹን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ለ132 ዓመታት በትጋት ሲያገለግል የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መሠረት ከልማት ድርጅትነት ወደ አክሲዮን ማኅበርነት ተቀይሯል። መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ካከናወናቸው ተግባራት የኢትዮጵያ የካፒታል...