ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የእናትነት ፍቅር የለገሱት ኢትዮጵያዊት እናት።
የኡም አይመን የመጀመሪያ ሙሉ ስማቸውም በረካ ቢንት ሳዕላባ አል ሀበሺ ነው። ከሀበሻ የሚወለዱ ሀበሻዊት (ኢትዮጵያዊት) ሴት ናቸው።
ኡም አይመን (የአይመን እናት) የሚለው መጠሪያ የተሰጣቸው አይመን የተባለውን የመጀመሪያ ልጃቸውን ከወለዱ በኋላ ልጃቸውን ምክንያት በማድረግ የወጣላቸው ስም...
መውሊድ፦ የደግነት በዓል
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ 1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሶላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በታላቁ ዑመር መስጊድ እየተከበረ ነው።
የበዓሉ ተሳታፊዎች የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመወለዳቸውን ደስታ እና ክብር ለመግጽ በጋራ...
76ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባዔ (RC76) በአዲስ አበባ ከተማ ተጀመረ።
በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ ሌሎች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል።
የጉባዔው ዋና አላማ አሕጉራዊ የጤና ስትራቴጂዎችን ማደራጀት፣ በበሽታዎች መከላከል እና ቁጥጥር ላይ የጋራ ውሳኔ ማሳለፍ ነው ተብሏል።
ጉባዔው አሕጉሪቱ ዘላቂ...
ዕዝነት፣ እኩልነት እና ፍትሕ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመሪነት ጥበብ
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው።
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አማካሪ ሼህ ጀውሐር መሐመድ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በስብዕናቸው የተመሰገኑ እና በድንቅ የመሪነት ጥበባቸውም የታወቁ እንደነበሩ ተናግረዋል። በዓሉ...
ጀማ ንጉሥ – የሐበሻው የመውሊድ መነሻ እና የዓሊሞች ማዕከል
በደቡብ ወሎ ምድር ታሪክ እና መንፈሳዊነት በተሳሰሩበት ታላቁ የጀማ ንጉሥ መስጂድ ውስጥ የመንፈሳዊ ደስታ እና የሃይማኖት ማዕበል ይንጸባረቃል።
ይህ ቅዱስ ስፍራ በሐበሻ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በደመቀ ሁኔታ መከበር የጀመረበት የታሪክ እና...








