🛺 “የዕለት ጉርሱን ሸጦ ለከተማው ክብር የገዛው የደሴው ብርቱ ወጣት!
ከክሊኒካል ነርሲንግ እስከ ደን እና አረንጓዴ ልማት ባለሙያነት አገልግሏል። አሚኮ እና አልማ በትብብር በሚያዘጋጁት ብቁ ወጣት የሥራ ፈጣሪነት ውድድር ላይ ያገኘነው የደሴ ከተማ ነዋሪው ወጣት ደሳለኝ ካሳ አሁን ላይ ከአካባቢ የሚሰበሰቡ ደረቅ ቆሻሻዎችን መልሶ...
“ውኃ ውስጥ የተደበቀው እንቁ” በአማራ ክልል
አቶ ባሕሩ ሙሉዓለም በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 10 የደብረ ማርያም አካባቢ ነዋሪ ናቸው። የጣናን ውብ ሐይቅ ዳርቻ መሠረት አድርገው በ300 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ የዓሳ ኩሬ በማዘጋጀት ዓሳ የማምረት ሥራቸውን ጀምረዋል። ዓሳ በቀላሉ ሊመረት...
”ለማን እንደምንታገል ሳናውቅ የምናደርገው ዓላማ የሌለው ትግል በመኾኑ ተጸጽተን መጥተናል” ወደ ሰላም የተመለሱ ታጣቂዎች
በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ ዙሪያ «ዓለምሳጋ» በተባለ ቦታ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 12 የታጣቂ ቡድን አባላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ኮር እጃቸውን ሰጥተዋል።
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የቀጣናው ኮር አዛዥ ኮሎኔል...
“የነገው ስኬት ዛሬ ይጀምራል” የ2019 በጀት ዓመት ትምህርት በዋግ ኽምራ
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ከመስከረም 5/2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ሂደቱ ተጀምሯል።
ተማሪ በረከት ሙሉጌታ እና ተማሪ ዳዊት ደሳለኝ በመድኃኔዓለም አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ4ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው።...
ያለፉት ዓመታት የሰላም ጥረቶች አማራ ክልልን ከየት ወደ የት?
አማራ ክልልን ከገጠመው የግጭት አዙሪት በማውጣት ወደ ዘላቂ ሰላም ለመመለስ ባለፉት ዓመታት በመንግሥት በኩል ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎች ተደርገዋል። የሕዝብ ውይይቶች እና ልዩነቶችን በድርድር የመፍታት ጥረትም የክልሉ ሰላም ምሰሶዎች ኾነው ተሠርቶባቸዋል።
እውነተኛ እና ዘላቂ ሰላም ሊመጣ...








