🗳️ ነጋችሁን በካርዳችሁ ምረጡ !

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሕይወት ውስጥ ምርጫዎች አሉ። የወደደውን የመረጠ በወደደው ይኖራል። ያልመረጠ ግን በተመረጠለት የሚኖር ይኾናል። ኢትዮጵያውያን ነጋቸውን በካርዳቸው እንዲመርጡ አማራጭ ቀርቦላቸዋል። አማራጩ ነገን የመምረጥ፣ ሀገርን ላመኑበት የመስጠት ጉዳይ ነው። ካርዱን በአግባቡ...

🗳️ 🇪🇹በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለምርጫው አስተማማኝ የጸጥታ ዝግጅት ተደርጓል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቂ የጸጥታ ዝግጅት ማድረጉን የዞኑ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ አወል እንድሪስ እንደገለጹት በሁሉም የምርጫ...

የሀገርን እጣ ፈንታ በካርዳቸው ለመወሰን መዘጋጀታቸውን የአብርሐጅራ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ የአብርሐጅራ ከተማ ነዋሪዎች ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ ዝግጁ መኾናቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል። የአብርሐጅራ ከተማ ነዋሪ አቶ አስመቸ መለስ ዘንድሮ በመራጭነት...

🗳️ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወጣቶች “የሰላም ዘብ እኔው ነኝ” በማለት ለስኬታማ ምርጫ እየሠሩ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፊታችን ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታውቋል። የዞኑ ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ አንተነህ ታደሰ ለምርጫው ስኬታማነት...

ሕይወታቸውን ያሻሽላል ያሉትን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የፋርጣ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ።

  ደብረታቦር፡ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ አርሶ አደር እያሱ ዋለ፣ አርሶ አደር አደራ ጌትነት እና አርሶ አደር ደረሰ ውብአንተ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ በወቅቱ የመራጭነት ካርድ ማውጣታቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል። ግንቦት 24/2018...