“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተፈጥሮ ጋር የምንስማማበት ዓይነተኛ መሣሪያ ነው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት "በአንድ ጀምበር" የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...
“ቀጣናውን የአትክልት እና ፍራፍሬ ኮሪደር ለማድረግ እየተሠራ ነው”
በሰሜን ወሎ ዞን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በመርሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ በዞኑ ከ167 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለተከላ የተዘጋጀ ሲኾን በአንድ ጀምበር 28 ነጥብ 8 ሚሊዮን ችግኝ ይተከላል...
በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የታየውን አንድነት በሰላም ተግባርም መድገም ይገባዋል።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት እየተከናወነ ይገኛል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስቴር የብቃት እና የሰው ሀብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈጻሚ ኮሪ አብደላ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...
“አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥን ከመከላከል ባለፈ ለምግብ ዋስትናም ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው” ነጋሽ...
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ.ር) በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የአረንጓዴ ዐሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም፣ የአፈር ጥበቃና ለምነት...
🌿🌱 “ዛሬ ችግኝ ብቻ አይደለም የምንተክለው ኢትዮጵያን የማጽናት ተስፋ ጭምር ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው
የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የጣና እና ዓባይ ተፋሰስ ኢኮሎጂን ለመጠበቅ እንዲሁም ሀገራዊ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ በታላቅ ንቅናቄ ተካሂዷል።
በዘንዘልማ ቀበሌ ገላድ ተፋሰስ በተካሄደው የችግኝ...








