በጎንደር ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ እየተሠራጨ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ በከተማዋ ተገኝቶ እንደተመለከተው ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ የምርጫ ጣብያዎች እየተሰራጨ ነው።
የምርጫ ጣብያ አስተባባሪዎች ከማዕከል እየተረከቡ ወደ ጣብያዎቻቸው እያጓጓዙ ይገኛሉ። ለምርጫ ቁሳቁሱ...
👨🎓🎓📚 በሰሜን ጎጃም ዞን ተማሪዎችን ለፈተና ለማብቃት ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2018 ዓ.ም ክልል አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ ሰፊ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።
ተማሪዎችን ለማብቃት የተለያዩ ስልቶች በመዘርጋት
ልዩ ድጋፍ እየተደረገ...
ለአርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ ስጋት አማራጭ መፍትሔ ተዘርግቷል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018/19 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 58 ሚሊዮን ሄክታር መሬትን በማረስ 205 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል።
የምዕራብ ጎጃም ዞንም ለመኸር እርሻ ሥራ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፤ አርሶ...
♿️ በጎንደር ከተማ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 🗳 በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።
ጎንደር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ነዋሪ ከኾኑት አካል ጉዳተኞች መካከል አቶ እንዳልክ ተፈራ እና አቶ መሳፍንት ጌትነት ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ እንደተናገሩት ቀደም ሲል የምርጫ ካርድ ወስደው የምርጫውን ዕለት እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
🗳️ እንደ አካል...
🗳️ 🇪🇹የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።
ደብረብርሃን፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል።
ነዋሪዎቹ ምርጫው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫ መኾኑን እና የእያንዳንዱ መራጭ ድምጽ እኩል ዋጋ እንዳለው...








