የፍኖተ ሰላም ከተማ የምርጫ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭቱን አጠናቅቋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የምርጫ ክልል ሥር በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊው የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት በሚገባ ተጠናቅቋል። ተገቢው የምርጫ ቁሳቁስ ወደሚፈለገው ቦታ ሁሉ መድረሱን የተናገሩት የምርጫ ክልሉ አሥተባባሪ መለሰ ጌታነህ...

“የጸጥታ ኃይሉ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የክልሉን ሰላም አስመልክተው ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ሕዝቡ በነጻነት ድምጹን መስጠት እንዲችል የክልሉ ጸጥታ...

🗳️ 🇪🇹 ለሀገር እና ለአካባቢያቸው ይጠቅማል ያሉትን በካርዳቸው ለመወሰን መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ሰቆጣ፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ይጠቅማል ያሉትን በካርዳቸው ለመወሰን ቀኑን እየጠበቁ እንደሚገኙ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎቹ ዲያቆን እንዳለው ታከለ እና አቶ ታረቀኝ ተስፋዬ ከዚህ በፊት...

የምርጫ ጣቢያዎች በጎንደር ከተማ እየተሰናዱ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ ለሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የጎንደር ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች ዝግጅት እያደረጉ ነው። አሚኮ ተዘዋውሮ ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ለመራጮች ድምጽ መስጫነት ምቹ ሁኔታዎችን የመፍጠር ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። ድንኳኖች ተተክለዋል፤ ወንበሮች...

🗳️ 🇪🇹 ድምጽን ለሀገር ግንባታ፣ አንደበትን ደግሞ ለሰላም ማስፈኛ መጠቀም ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመሳተፍ እና ድምፃቸውን ለመስጠት ሙሉ ዝግጅት ማድረጋቸውን የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ የምርጫ ካርዳቸውን አስቀድመው መውሰዳቸውን ገልጸው በዕለቱ ድምጽ ለመስጠት...