ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከባሕር ዳር ከተማ ጋር!

  ግዙፉ የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ከ5 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ሊያስተናግድ ነው። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት መከናወኑን ተከትሎ የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከአምስት ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ...

‎”ሜሪቶክራሲ መጽሐፍ” ለዘመናዊ ሀገረ-መንግሥት ምስረታ አዲስ ኮምፓስ

‎ ‎በደሴ ጥላሁን (ዶ.ር) የተጻፈው "ሜሪቶክራሲ" መጽሐፍ የምረቃ መርሐ ግብር በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። ‎ ‎በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺአምላክ ገብረማርያም የአንድ ሀገር የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ...

“የጉበት በሽታን ለመከላከል እና ለመመርመር በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያዎች እየተሠራ ነው” ጤና ሚኒስቴር

  ዘጠነኛው የአፍሪካ የጉበት በሽታዎች ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ ጋስትሮኢንቴሮሎጂ ማኅበር እና የሶሳይቲ ኦፍ ሊቨር ዲዚዝ ኢን አፍሪካ ባዘጋጁት ኮንፈረንስ ከ500 በላይ የዘርፉ ባለሙያዎች፣ ተመራማሪዎች እና የፖሊሲ አውጭዎች ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓ...

በምዕራብ ጎጃም ዞን ባለፈው በጀት ዓመት ምን ተሠራ?

  የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ሲያካሂድ የቆየውን የመንግሥት እና የፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አጠናቅቋል። በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ እንደገለጹት በመንግሥት እና በፓርቲ የሚከናወኑ...

🕊️ ታጣቂዎች መሣሪያቸውን አስቀመጡ፤ የሕዝብ የሰላም ምኞትም ሰመረ 👏

  ሰሜን ጎንደር ዞን ከ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ የተፈጠረው ግጭት ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ካደረሰባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ ነው። በግጭቱ የዞኑ ማኅበረሰብ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴም በከፍተኛ ሁኔታ ታውኮ ቆይቷል። በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እንደሚሉት...