ሰላም እና ኅብረት ሥራ፦ ሁለቱ የልማት ገጾች !

የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክን አካሂዷል። በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)...

በደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበል ቀጥለዋል።

በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን መቀበል ቀጥለዋል። በወረዳው ከአሁን በፊትም በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው መግባታቸው ይታወሳል። ዛሬም ተጨማሪ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭ የተቀበሉትን ታጣቂዎች የደባርቅ ወረዳ የሥራ...

“በእጃችሁ የያዛችሁት ስማርት ስልክ የቴክኖሎጂ ትምህርት ቤት ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ "ኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሠረት" በሚል መሪ መልዕክት የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የፓናል ውይይት አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ...

“በክልሉ ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምድ እያደገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ የበለጸጉ እና በሥራ ላይ የሚገኙ ችግር ፈች የኾኑ ሲስተሞችን በአውደ ርዕይ ለጎብኝዎች ክፍት አድርጓል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አውደ ርዕዩን አሥጀምረዋል። የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። በአውደ...

የበሽታዎች ቅኝት እና የቁጥጥር ሥራዎች ተጠናክረዋል።

የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ኢንስቲትዩቱ የኅብረተሰብን ጤና ለመጠበቅ መከላከል እና...