ወጣቱ ምክክር አዋጭ የችግር መፍቻ መንገድ መኾኑን አውቆ ሊጠቀምበት ይገባል።
ደሴ: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ ውስጣዊ ችግሮች ላይ ተመካክሮ ለሃሳብ ልዩነቶች መፍትሄ በማቅረብ መግባባት ላይ እንዲደረስ ጥረት የሚያደርግ ተቋም ነው።
ኮሚሽኑ "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር...
“ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ ቴክኖሎጂን መጠቀም ግዴታ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በዲጂታል ዕውቀት እና ክህሎት የታነፀ ትውልድ ለአሻጋሪ እና ዘላቂ ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የውይይቱ ተሳታፊዎች ዲጂታልን ዕውን ማድረግ...
ተመራቂዎች ቅጥርን ብቻ ከመጠበቅ ይልቅ ሥራ ፈጣሪ መኾን ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጢስ ዓባይ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ በላይነህ አየለ (ዶ.ር) ትምህርት ለአንድ ሀገር እድገት፣ ለውጥና የማኀበረሰብ...
የአሚኮ የቴክኖሎጅ ጉዞ-ሁለት
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሁኑ አሚኮ እንዲወለድ የብዙ ዓመታት ውጣ ውረድ እና መስዋዕትነት ተከፍሎበታል፡፡
ጅማሮው ‘ከምንም’ ነው በማለት ይገልጹታል አብረውት ዛሬ ላይ የደረሱ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፡፡ ‘ከምንም’ ማለታቸው በወቅቱ የነበረውን ያልተሟላ...
በገንዳ ውኃ ከተማ የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ።
ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት እና የመተማ ወረዳ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት በጋር በመኾን አቅም ለሌላቸው ዜጎች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር በገንዳ ውኃ...








