አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢዜማ ፓርቲ መሪ እዮብ መሳፍንት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል። የኢዜማው መሪ እስከአሁን የምርጫ ሂደቱ መልካም መኾኑን ገልጸው የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ማዕከላዊ የፓርቲ ቢሮ...

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ድምጽ ሰጡ።

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በባሕር ዳር ድምጽ ሰጥተዋል። ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ሰጡ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ 227 ምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው ድምጻቸውን...

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ድምጽ ሰጡ።

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ድምጻቸውን ሰጥተዋል። #ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!

“በመምረጤ ደስ ብሎኛል” የዕድሜ ባለጸጋዋ እማሆይ ስንታየሁ

ባሕር ዳር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ነጋቸውን በካርዳቸው ለመወሰን እየመረጡ ነው። እማሆይ ስንታየሁ ይባላሉ። የ72 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ናቸው። በባሕርዳር ከተማ ሕዳሴ የምርጫ ጣቢያ ድምጽ ሲሰጡ ነው ያገኘናቸው። በመምረጤ ደስ ብሎኛል፤ መምረጣችን ሰላምን ለማስቀጠል ነው ብለዋል። ትውልዱ ሀገር...