ሴቶችን በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ዘርፎች ማሳተፍ ለሀገር እድገት ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ አርማጭኾ ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች መጭው ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ያለመ የድጋፍ ሰልፍ አካሄደዋል። በትክል ድንጋይ ከተማ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፉ የወረዳው ሴቶችና...

ባንኩ ዘላቂ የማኅበረሰብ ልማትን ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ የ5ኛ ዙር "እችላለሁ እኔ" እና የ2ኛ ዙር "ይጀምሩ ያድሱ" የሽያጭ ዘመቻ የሽልማት መርሐግብሩን አካሂዷል። የአቢሲኒያ ባንክ ችፍ ኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር መሠረት አስፋው መርሐግብሩ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን...

“ችግርን የተቋቋመ፣ በተግባር የተፈተነ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በክልሉ የመንግሥት ተቋማት ለሚሠሩ የመንግሥት ሠራተኞች በተለያዩ መድረኮች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። በአሥተዳደር ዘርፍ የመንግሥት ሠራተኞች መድረክ መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...

“ብልጽግና ትናንትን ከዛሬ እና ዛሬን ከነገ በማስተሳሰር ለትውልድ የሚሠራ ፓርቲ ነው ” አብዱ ሁሴን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን ብልጽግናን መምረጥ አንድነትን፣ ሰላምን እና ዴሞክራሲን መምረጥ ነው ብለዋል። ሕዝቡ...

ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ዜጎቿን ለመጠበቅ ልዑክ ልትልክ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ከተነሳውን "መጤ ጠል" የዜጎች ጥቃት የራሷን ዜጎች ለመጠበቅ በደቡብ አፍሪካ ኤምባሲዋ በኩል ስታደርግ ከነበረው እንቅስቃሴ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሀገሪቱን አምባሳደር ጠርታ ማነጋገሯን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...