የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ድምጽ ሰጡ።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ በባሕር ዳር ድምጽ ሰጥተዋል።
ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ድምጻቸውን ሰጡ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
በአርባ ምንጭ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ 227 ምርጫ ጣቢያዎች ዜጎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምረው ድምጻቸውን...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ድምጽ ሰጡ።
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
#ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!
“በመምረጤ ደስ ብሎኛል” የዕድሜ ባለጸጋዋ እማሆይ ስንታየሁ
ባሕር ዳር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ነጋቸውን በካርዳቸው ለመወሰን እየመረጡ ነው።
እማሆይ ስንታየሁ ይባላሉ። የ72 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ናቸው።
በባሕርዳር ከተማ ሕዳሴ የምርጫ ጣቢያ ድምጽ ሲሰጡ ነው ያገኘናቸው።
በመምረጤ ደስ ብሎኛል፤ መምረጣችን ሰላምን ለማስቀጠል ነው ብለዋል።
ትውልዱ ሀገር...
“ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት ለመመስረት ወሳኝ ተግባር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ምርጫ ክልል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ የኾኑት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ ምርጫ እየተካሄደ ነው፤ እኛም በባሕር...








