“ሕጋዊ መንግሥትን መመሥረት የሚቻለው በምርጫ ብቻ ነው” ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

ደሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል እየተወዳደሩ የሚገኙ የግል ተወዳዳሪ እና የተፎካካሪ ፓርቲ እጩዎች ድምጻቸውን ሰጥተዋል። በቁጠባ ቀበሌ ሸሻበር ቁጥር ሁለት የምርጫ ጣቢያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግል ተወዳዳሪ...

🇪🇹🗳️ በጎንደር መንታ ሕጻናት ልጆችን ታቅፈው ድምጽ የሰጡ እናት።

  ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጮች ድምጻቸውን መስጠታቸውን ቀጥለዋል። በጎንደር ከተማ መድን ምርጫ ጣብያ አሚኮ ያገኛቸው ወይዘሮ ማስተዋል አበራ ሁለት መንታ ልጆቻቸውን ይዘው ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ወይዘሮ ማስተዋል እንደገለጹት ምንም እንኳን ሁለት መንታ...

🇪🇹🗳️ የዳንግላ ወረዳ አርሶ አደሮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።

  እንጅባራ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በዳንግላ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው። የወረዳው አርሶአደሮች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ። አርሶ አደሮቹ ሀገርን መገንባት የሚቻለው ዜጎች በካርድ ድምጻቸውን ሲሰጡ ብቻ ነው ብለዋል። ይህንን ታሳቢ በማድረግ ሀገር ይመራል ለሚሉት...

🇪🇹🗳️ ዜጎች በምርጫ መንግሥት ለመመስረት ያላቸው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መኾኑን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ...

  ጎንደር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ምርጫው ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እየተካሄደ ነው። በምርጫው የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎች ድምፃቸውን ሰጥተዋል። ‎ ‎በትክል ድንጋይ ከተማ በቀበሌ 01 ምርጫ ጣቢያ "ሐ" ድምጽ ሲሰጡ...

ጎንደር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ መኮንን ብርሃን በጎንደር ከተማ ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ‎ ‎ካርዳቸውን አባ ሳሙኤል ቀበሌ አየር ማረፊያ ምርጫ ጣቢያ ማውጣታቸውን የገለጹት አቶ መኮንን ድምጻቸውንም በዚሁ ምርጫ...