🎑ባለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ምን ለውጥ አመጣች?

  ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ያለፉት አምስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት የተደረገባቸው እና አበረታች ውጤቶች የተመዘገቡባቸው ነበሩ። እንደ ግብርና ሚኒስቴር መረጃ መንግሥት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ የወጭ ንግድን ለማሳደግ እና...

ኢትዮጵያ ጸጋዎቿን እየገለጸች ቱሪዝሟን እያሳደገች ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለጸጋ ናት። ዕምቅ ሀብት ያላት ኢትዮጵያ ይህን ሀብቷን ለዓለም የሚገልጥ ጠፍቶ ደብዝዛ ቆይታለች። አሁን ላይ ዘመን እየተለወጠ ሃብቶቿ እየተገለጡ ናቸው። ኢትዮጵያ የተከደነው ውበቷ ሲታይ፤ ያረጁ ታሪካዊ ቅርሶች...

የኢትዮጵያ ዕቃ ጫኝ መርከብ የሆርሙዝን ሰርጥ አቋርጣ ወደ ጅቡቲ እየተጓዘች ነው።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) MV ጊቤ የሚል መጠሪያ የኢትዮጵያን ንንደቅ ሰቅላ የምትንቀሳቀሰው መርከብ በአሜሪካ እና ኢራን መካከል በተነሳው ጦርነት ሳቢያ ለወራት በሆርሙዝ ሰርጥ ቆመው ከነበሩ መርከቦች መካከል አንዷ ናት። መርከቧ የሆርሙዝ ሰርጥን...

ሩሲያ ለሰላም ንግግር ዝግጁነቷን አስታወቀች።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር የገቡበትን ጦርነት ለመቋጨት እና ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል። ዘኢንዲፔንዳት እንዳስነበበው ከኾነ ይህ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ውሳኔ የተሰማው ዩክሬን በሩሲያ የነዳጅ ማጣሪያዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት የነዳጅ እጥረት ከተከሰተ ከቀናት...

ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ላኩ።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ ያገኘውን ድል አስመልክተው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መግለጫ አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት...