ሃብት ትርጉም የሚኖረው ለተቸገሩ ወገኖች ሲተርፍ ነው።
ሃብት ትርጉም የሚኖረው ለተቸገሩ ወገኖች ሲተርፍ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት ዳይሬክተር ደሞዜ ባልቢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ85 ዓመታት ጉዞው ከአገልግሎት ባሻገር ለሀገር ልማት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል።
ባንኩ ባለፉት 10 ዓመታት ብቻ ከ4 ቢሊዮን...
🤝🎨 የጋራ እሴቶች፣ የጋራ ሀገር 🇪🇹
የኅብር ቀን ሲነሳ ትውስታችን ወደ ጥልቅ ታሪካዊ ትስስራችን እና የጋራ እሴቶቻችን ይጓዛል።
ቀኑ ኢትዮጵያውያን የተለያየ ቋንቋ፣ ባሕል እና ታሪክ ባለቤቶች ቢኾኑም በአብሮነት፣ በእኩልነት እና በመከባበር ላይ የተመሠረቱ መኾናቸው ጎልቶ የሚቀነቀንበት ነው። ኢትዮጵያውያን በልዩ ልዩ ቀለሞች...
ማዕድ ማጋራት፦ ከምግብ ባሻገር ፍቅር እና ክብር
ማዕድ ማጋራት፦ ከምግብ ባሻገር ፍቅር እና ክብር
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋርቷል።
በማዕድ ማጋራቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያለው ለሌለው እንዲያካፍል በማድረግ የተጀመረው በጎ ባሕል...
በልዩነት ውስጥ አንድነት፤ በኅብረት ውስጥ አብሮነት ተገምዷል።
ለዘመናት በኅብረት ቆመዋል፤ ደስታቸውን እና ሀዘናቸውን በኅብረት ተካፍለዋል፤ ለችግራቸው በጋራ መፍትሔ አስቀምጠዋል፤ ማኅበራዊ እሴታቸውን ጠብቀዋል።
አብሮነት እና መተባበርን ለማጠናከር ባሕላዊ እሴቶቻቸውን በጋራ ማክበር ያዘወትራሉ ኢትዮጵያውያን። በአማራ ክልል በተለይም በክረምት ወራት ማኅበራዊ ኅብረቶች ይበልጥ ይጎላሉ። ማኅበረሰቡ...
ኢትዮጵያ የብዝኃ ማንነቶች ድምር ናት፡፡
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን አራት የኅብር ቀንን ምክንያት አድርጎ መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ብዝኃነታችን የምንደምቅበት ጌጥ፣ የተደመረ ዐቅማችን ማሳያ ነው ብሏል።
ኢትዮጵያ የብዝኃ ማንነቶች ድምር ናት፡፡ ኢትዮጵያውያን ከሚኖሩበት የአየር ንብረት እስከ አመጋገባቸው፤ ከአመራረታቸው እስከ አለባበሳቸው፤ ከሃይማኖታቸው እስከ...








