የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለሰላም መጽናት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ።

ደሴ: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ''ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት'' በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ ከደሴ ከተማ...

ጥቃትን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ወይም የነጭ ሪቫን ቀን ዓመታዊ የንቅናቄ መርሐ ግብርን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ...

መድኃኒት የተላመደ በሽታ የማኅበረሰብ ስጋት እየኾነ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ መድኃኒት የተለማመዱ ጀርሞችን ለመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። እ.ኤ.አ 2050 መድኃኒቱን በተላመደ ጀርም አማካኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ...

ወንድም በወንድሙ ላይ መዝመት ከአማራ ሕዝብ እሴት ያፈነገጠ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር "ዘካሪ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።...

260 ሺህ ለሚደርሱ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በ2018 በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን 96 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሠራ ነው። ባለፉት 4 ወራት 260 ሺህ ለሚደርሱ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራና...